Wednesday, October 30, 2013

let me say I love you in many international language

All languages existed in world didn't describe how much i love you but i don't know how to tell you . at lest let me tray to say i love you in many different international languages  


Language አፈቅርሻለሁ I love you
Afrikaans Ek's lief vir jou / Ek het jou lief
Albanian Të dua
Aleut Txin Yaktakuq
Alsatian Ich hàb dich gär / Ich hàb lieb fir dich
Amharic አፈቅርሻለሁ። (afekirishalehu) - f / አፈቅርሀለሁ። (afekirhalehu) - m
Arabic
(Egyptian)
to a man - (ana baħibbak) ٲنَا بحِبَّك
to a woman - (ana baħibbik) ٲنَا بَحِبِّك
Arabic
(Lebanese)
B7ebbak (m) B7ebbek (f)
Arabic
(Modern Standard)
(uḥibbuk) أحبك
Arabic
(Moroccan)
(kanəbġīk) كنبغيك
Arabic
(Syrian)
(bəḥibbək) بحبك
Aragonese T'amo
Armenian
(Eastern)
Սիրում եմ քեզ: (Sirum em kez)
Armenian
(Western)

Thursday, October 24, 2013

ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር



ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር........
በፂ ምን ያህል እንደምወድሽ ደግሜ ደግሜ ነግሬሻለሁ….. አንቺም እንደምትወጂኝ አውቃለሁ
አንቺን በማግኘቴ ደስታ በልቤ ውስጥ እንደ የማያቁዋርጥ ጅረት እየፈሰሰ ነው 

ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር ... ፊቴ ፈገግ ይላል
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር… አለም ለእኔ እየደነሰች እንደሆነ ይሰማኛል
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር … ብሩህ ተስፋ ይታየኛል
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር…. ሳቅ ሳቅ ይለኛል
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር …. እድለኝነት ይሰማኛል
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር ….ፍቅር እንዲህ ነው ወይ እንድል ያደርገኛል
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር … ደስታ ይወረኛል
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር … ተራርቆ መኖር ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ትዝ ይለኛል
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር … ማፍቀር ምን ማለት እንደሆነ ትዝ ይለኛል
ስንቺ ባሰብኩ ቁጥር … መፈቀር ምን ማለት እንደሆነ ትዝ ይለኛል
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር … ምንም ያልጎደለኝ እንደሆነ ትዝ ይለኛል

ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር……….
በጣም እወድሻለሁ፣
በጣም አፈቅርሻለሁ
በጣም እደሰትችሻለሁ
Ti amo

Monday, October 21, 2013

ከ አፈቅርሻለሁ፣ እወድሻለሁ ሌላ ምን ልበልሽ ጨነቀኝ ቃል አጣሁ ምን ልበልሽ ?




ከ አፈቅርሻለሁ፣ እወድሻለሁ ሌላ ምን ልበልሽ  ጨነቀኝ  ቃል አጣሁ ምን ልበልሽ ?


የኔ ቆንጆ ልበልሽ ? ውይ ይህማ የተለመደ ነው
እቴጌ እንዳልልሽ ዘፋኙ ቀድሞኛል
የኔ ማር ልበልሽ ?….ይህም ለብዙ አመታት ጥቅም ላይ ውሎዋል
የኔ ሆድ ልበልሽ ?…. ደሞ ጠላቴ ልትሆኝ(ሆዴ ነው ጠላቴ ስለሚባል)
የኔ ስኩዋር ልበልሽ ?…. የሰሜን ሰዎችን ቃል መጋራት ይሆንብኛል
የኔ ሌባ ልበልሽ ?…. ስድብ ይመስልብኛል (በርግጥ ልቤን ሰርቀሽዋል)
የኔ እናት ልበልሽ ?…. ደሞ የእናትን ማእረግ ማካፈል ይሆንብኛል ( እንደ እናቴ ብትሆኝም)
ጨነቀኝ ምን ልበልሽ ?
አሁን አገኘሁት መልሱን …. እዚሁ አፌላይ ሲንከራተት ቆይቶ
ስምሽ እያለልኝ የምን ቃል መምረጥ ነው፡

ከ አሁን ጀምሮ ፀሎቴ ነው የምልሽ ….. አዎ አንቺ ፀሎቴ ነሽ

አሁን ቀለለኝ፡፡

ቲ … ያሞ 



 

Saturday, October 19, 2013

The moon i always want to see with You

The moon i always want to see with you
is the one which is big, bright and full.

just imagine that in clear night sky.
Nobady was their just you and me talking about us
and the moon is delighted and gives its best.
we saw the moon and admire its beauty.

I want to see our big, bright and full future like the moon.

I love you (ti amo)





Friday, October 18, 2013

ከልብ ከመነጨ ከውነተኛ ስሜት እኔ ወድሻለሁ አይደለም የሀሰት



ከልብ ከመነጨ ከውነተኛ ስሜት  እኔ ወድሻለሁ አይደለም አይደለም የሀሰት. 

yest it is true and i am happy 
When i was a little boy i remember 
how i passionately sing GETACHEW  KASSA
song (EWEDESHALEHU)though I didn't know
the meaning of the song. It is really funny 
that i got the woman to sing it and the song 
describeS my heart is trying to speak.
BETS I this is for you. since i will not give you 
many music links just enjoy it for today and 
remember the lyrics in your mind because it is true.

 I LOVE YOU

ከልብ ከመነጨ ከውነተኛ ስሜት


እኔ ወድሻለሁ አይደለም አይደለም የሀሰት


ማነጋገርቢቻል ፍቅርን ላንድ አፍታ


ያስረዳሽ ነበር የልቤን ትርታ


በገዛ አንደበቴ ስልሽ ወድሻለሁ


ምላሹ ምን ይሆን በታም እኔ ጉዎጉቻለሁ


ከልብ ከመነጨ ከውነተኛ ስሜት


እኔ ወድሻለሁ አይደለም አይደለም የሀሰት


ፍቅር ባንቺ በኩለ ቢብዛም ለዘብታ


እኔ ወድሻለሁ ያላንዳች ይሉኝታ


ማራኪ ፈገግታ የተሙዋላ ውበት


የልቤ አስጨናቂ እሱዋ ናት እሱዋ ናት


ከልብ ከመነጨ ከውነተኛ ስሜት

እኔ ወድሻለሁ አይደለም አይደለም የሀሰት

 

//floating facebook like box
Don't Forget To Join Our Love Journey
Two Lovely years with Betselot and looking for 200 more years: love you
×

He is in Love!
//End of Facebook floating like box