Tuesday, December 17, 2013
Wednesday, December 4, 2013
አማረኝ ! በተንጣለለ መሬት ላይ ነጭ ሽብሽብ አንሶላ አንጥፎ ከፍቅሬ ጋር መጋደም
አማረኝ !
በተንጣለለ መሬት ላይ ነጭ ሽብሽብ አንሶላ አንጥፎ ከፍቅሬ ጋር መጋደም -
በሀገራዊ ልብሶች ደምቄ ÷
በእጆቼ ወገብዋን እቅፍ አድርጌ በኮላ እንደተጣበቀ
እንጨት
ከውዴ ሰውነት ላይ ጥብቅ ብዬ
በአንድ እጄ ፊትዋን ማሻሸት አማረኝ
ስጎነትላት በነጠላዋ ጥለት ፊቶን ስትሸፍን እና ሀፍረቶን ስታሳየኝ ማየት አማረኝ
ተዝቆ ከማያልቀው ከዚህ ነጭ ሆኖ በተሸበሸበው ውብ ሜዳ ላይ ፍቅር ዘርቶ ፍቅር ማጨድ አማረኝ !!!
ከዚህ ሁሉ ሐተታ በኋላ ከአንዱ የአንሶላ እጥፋት ውስጥ የውድዬ ልብ መኖሩን ልብ አልኩኝ ::
ስዕሉ :- የሰዐሊ መዝገቡ ተሰማ ነው ::
ይህንን ያለችው Rediet
ነች !! ይህንን ስዕል አይቶ እንደስዋ አይነት ስሜት ያልተሰማው? መልካም ተፈጥሮ ስታይ ቦታው መሆንን የመሰለ
ምኞት ግድ ይለናል!! ከዚህ ከቢጫ መጋረጃ ጀርባ ያለው ታሪክ እነኝህ ነጭ ለባሾች አይመስላችሁም ? ጥበብ
አትንጠፍብህ !! አቦ እጆችህ ይባረኩ!! Mezgebu Tesema.
እውነቴን ነው በፂ እኔም ከላይ ያልኩት ነገር አምሮኛል
Wednesday, November 27, 2013
Wednesday, October 30, 2013
let me say I love you in many international language
All languages existed in world didn't
describe how much i love you but i don't know how to tell you . at lest
let me tray to say i love you in many different international languages
| Language | አፈቅርሻለሁ I love you |
|---|---|
| Afrikaans | Ek's lief vir jou / Ek het jou lief |
| Albanian | Të dua |
| Aleut | Txin Yaktakuq |
| Alsatian | Ich hàb dich gär / Ich hàb lieb fir dich |
| Amharic | አፈቅርሻለሁ። (afekirishalehu) - f / አፈቅርሀለሁ። (afekirhalehu) - m |
| Arabic (Egyptian) |
to a man - (ana baħibbak) ٲنَا بحِبَّك to a woman - (ana baħibbik) ٲنَا بَحِبِّك |
| Arabic (Lebanese) |
B7ebbak (m) B7ebbek (f) |
| Arabic (Modern Standard) |
(uḥibbuk) أحبك |
| Arabic (Moroccan) |
(kanəbġīk) كنبغيك |
| Arabic (Syrian) |
(bəḥibbək) بحبك |
| Aragonese | T'amo |
| Armenian (Eastern) |
Սիրում եմ քեզ: (Sirum em kez) |
| Armenian (Western) |
Thursday, October 24, 2013
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር........
በፂ ምን ያህል እንደምወድሽ ደግሜ ደግሜ ነግሬሻለሁ…..
አንቺም እንደምትወጂኝ አውቃለሁ
አንቺን በማግኘቴ ደስታ በልቤ ውስጥ እንደ የማያቁዋርጥ
ጅረት እየፈሰሰ ነው
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር ... ፊቴ ፈገግ ይላል
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር… አለም ለእኔ እየደነሰች
እንደሆነ ይሰማኛል
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር … ብሩህ ተስፋ ይታየኛል
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር…. ሳቅ ሳቅ ይለኛል
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር …. እድለኝነት ይሰማኛል
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር ….ፍቅር እንዲህ ነው ወይ
እንድል ያደርገኛል
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር … ደስታ ይወረኛል
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር … ተራርቆ መኖር ምን ያህል
ከባድ እንደሆነ ትዝ ይለኛል
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር … ማፍቀር ምን ማለት እንደሆነ
ትዝ ይለኛል
ስንቺ ባሰብኩ ቁጥር … መፈቀር ምን ማለት እንደሆነ
ትዝ ይለኛል
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር … ምንም ያልጎደለኝ እንደሆነ
ትዝ ይለኛል
ስላንቺ ባሰብኩ ቁጥር……….
በጣም እወድሻለሁ፣
በጣም አፈቅርሻለሁ
በጣም እደሰትችሻለሁ
Ti amo
Subscribe to:
Posts (Atom)





